መልካም የእናቶች ቀን 💕 |መልካም የእናቶች ቀን 💕መልካም የእናቶች ቀን 💕

አስተሳሰብሽ ላይ በመስራት መንፈሰ ጠንካ ልጆችን አሳድጊ!

ልጆችሽ የሚያስፈልጋቸው የተረጋጋች እና በራስ መተማመን ያላት ብልህ እናት
ለመሆን 
የሚረዳሽ የወላጅነት ፕሮግራም!

በሚዛናዊ ህይወት ትምህርት 

  • ዕለታዊ ጭንቀቶችሽን በብልሃት ፍቺ!
  • አሉታዊ አስተሳሰቦችሽን አሸንፊ፣
  • በራስ መተማመንሽን ጨምሪ
Write your awesome label here.
Empty space, drag to resize

የፀሐይ ቤተሰብ ልዩ አባል (VIP) ስትሆኚ ምን ታገኛለሽ?

አመቱን ሙሉ የሚከተሉትን ጥቅሞች በ80% ቅናሽ! ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ!

Write your awesome label here.
  • ለ30 ቀናት በተከታታይ የሚወሰዱ የሚዛናዊ ህይወት ዕለታዊ ልምምዶች ከ30 ቪዲዮዎች ጋር

  • የልጆችና እና የቤተሰብ ግኑኝነትና የስሜት ልህቀትን (emotional intelligence) የሚያሻሽሉ 5 ኮርሶች

  • ወርሃዊ የቡድን ምክር / ስልጠና አገልግሎት

  • ሳይንሳዊ ዘዴዎች እና ምክሮች በኢሜይል እና ቴሌግራም ማግኘት

  • በባለሙያዎች የሚታገዝ አባሎች ብቻ የሚያገኙት የእናቶች ግሩፕ

  • ሳምንታዊ የባለሙያ ክትትል

  •  የአንድ ጊዜ የግል ምክር አገልግሎት ከስነ-ልቦና ባለሙያ ጋር 

Empty space, drag to resize

እንኳን ደስ አለን!

እናት ባንክ አዲሱ ቅርንጫፉን
በፀሐይ ለቤተሰብ መስራች ብሩክታዊት ጥጋቡ ሰየመ!🥳

የፀሐይ ለቤተሰብ መስራች የሆነችው ብሩክታዊት ጥጋቡ በኢትዮጵያ ለወላጆች፣ ህፃናት፣ ታዳጊዎችና ወጣቶች ጥራት ያላቸው ትምህርቶችን በተደራጀ መልኩ በማዘጋጀትና በማቅረብ ይታወቃሉ።

ህፃናት እና ታዳጊዎች (በተለይም ልጃገረድ ሴቶችን) በዘላቂነት የትምህርት እድል እንዲያገኙ በትብብር በመስራት ብቁ ዜጋ ማፍራት ላይ ላደርገችው አስተዋጽዖ አለም-አቀፍ ሽልማቶችን ተቀብላለች። እንዲሁም ወጣቶች በኢኮኖሚው ዘርፍ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙ የፈጠራ ሀሳቦችንና ትምህርቶችን በማቅረብ ለውጥ አምጥታለች። በአጠቃላይ ብሩክታዊት በትምህርት ዘርፍ ኢትዮጵያን በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ በማድረግ ለብዙዎች አርአያ መሆን የቻለች ሴት ነች።

ከእናት ለእናት!🥰
Write your awesome label here.
Empty space, drag to resize

ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

 የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት እና ልምምድ ምንድን ነው?

የሚዛናዊ ህይወት ሳይንሳዊ የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒን መሰረት ያደረገ በቪዲዮእና የስነልቦና ባለሙያ የታገዘ ተግባር ተኮር ትምህርት ነው።
በቀን ውስጥ ለ15 ደቂቃ ልምምድ በማድረግ 

  • ውስጣዊ ሰላም - አሉታዊ ሀሳቦችን በአዎንታዊነት እንድትለውጪ።
  • በራስ መተማመን - የራስሽን ዋጋ እንድትረጂ እና እንድታከብሪ።
  • የችግር መፍትሄ - የዕለት ከዕለት አስቸጋሪ ሁኔታዎችሽን በአዲስ እይታ እንድትጋፈጪ እና እንድትፈቺ ይረዳሻል፡።

የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት  እንዴት መመዝገብ ይቻላል?

ለፕሮግራሙ መመዝገብ በጣም ቀላል ነው! የሚያስፈልገው ያንች ስም፣ ኢሜል አድራሻ እና ስልክ ቁጥር ነው። ከዚህ በታች ያለውን “ነፃ የ7 ቀን ፕሮግራም ሞክሪ!” የሚለው ተጫኝ። ከዚያ የመመዝገቢያ ፎርም ይመጣል። በጥቂት ደቂቃ ዉስጥ ስምሽን፣ ኢ-ሜልሽን እና ስልክሽን በሚጠይቅሽ ቦታ ላይ ሙይ። ሙሉ የ 30 ቀን የሚዛናዊ ህይወት ፕሮግራም ለማግኘት እና ቋሚ ቤተሰብ ለመሆን ይሄን ተጫኝ። ለተጨማሪ ድጋፍ ወይም እርዳታ +251 9 52 95 95 95 ደዉይ።
(ለተጨማሪ ድጋፍ ወይም እርዳታ ይሄንን አጠቃላይ ጉዞሽን እና የሚዛናዊ ህይዎት ፕሮግራም)

የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት  ለማን ነው የተዘጋጀው?

ይህ ፕሮግራም የሳይንሳዊ ዘዴዎችን በመጠቀም ለወላጆች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ከሌሎች ጋር የሚኖራቸውን ግንኙነት ጥሩ እና ማራኪ እንዲሆን፣ በስራቸው፣ በዝግጅት ጊዜ፣ ሳይፈር እና በራስ መተማመናቸው ሳይቀንስ መድረክ መምራት ለሚፈልጉ ሁሉ ተስማሚ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
በተለይም፦

  • የራሳቸውን ስሜቶች እና አስተሳሰብ በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር ለሚፈልጉ ሁሉ።
  • ልጆቻቸውን በስሜት ጤናማ እና መንፈሰ ጠንካራ ለማድረግ ለሚፈልጉ ሁሉ።
  • በልጅ እንክብካቤ ብቃታቸው ላይ ጭንቀት ፣ ተስፋ ማጣት እና የደህንነት ስጋት ያለባቸው።
  • የሳይንሳዊ ዘዴዎችን በመጠቀም የተሻለ የልጅ እንክብካቤ ለማድረግ ለሚፈልጉ።
  • ለሰዉ ሃብት አስተዳደሮች፣ ለስራ አስኪያጆች፣ ለስራ ለመሪዎች ሁሉ እና የስሜታዊ ልህቀታቸዉን ማሻሻል ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት ይዘት ምን ይመስላል?

የሚዛናዊ ህይወት ፕሮግራም ሙሉ ይዘት ማውጫ ይሄንን ሊንክ በመጫን መመልከት ይቻላል።

ከገዛሁ በኋላ ኮርሱን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ኮርሱን ገዝተሽ እንደጨረስሽ በ20 ደቂቃ ውስጥ የከፈልሽበት ደረሰኝ እና ወደ ኮርሱ የሚወስድሽን አገናኝ (ሊንክ) በኢሜይል እንልክልሻለን። ከ [email protected] የሚላኩ ኢሜይሎች ወደ "ስፓም" (ያልተፈለጉ መልዕክቶች ማስቀመጫ) ክፍል በስህተት እንዳይሄዱ አረጋግጪ። ክፍያሽን ጨርሰሽ ኢሜይል ካልደረሰሽ [email protected] በመጠቀም ኢሜይልን መልዕክት በመላክ ለደንበኛ አገልግሎት ክፍላችን አሳውቂ። ወዲያውኑ ምላሽ ይሰጡሻል። ወይም +251 9 52 95 95 95 በመደወል የምትፈልጊውን እገዛ ማግኘት ትችያለሽ።

ስለ እኛ

እሌኒ ክንፉ - የስነልቦና ባለሙያ

እሌኒ ክንፉ በስነ-ልቦና ምክር እና ስልጠና ወላጆችንና ግለሰቦችን በሳይንስ የተደገፉ ዘዴዎች በመጠቀም ለማብቃት የምትጥር እናት ነች። በወላጅነት ስልቶች እና በህይወት ክህሎቶች ላይ ልዩ እውቀት ያላት እሌኒ፣ ጠንካራ ልጆችን በማሳደግ ቤተሰቦች እና ወላጆች የሚያጋጥሟቸውን አስቸጋሪ ሁኔታዎች ለመቋቋም እንዲችሉ ማገዝ ህልሟ ነው።
የአራት አመት ልጅ እናት እንደመሆኗ፣ የወላጅነትን ውጥረት እና ችግሮችን በመረዳት እና ልምድ በማካበት ወላጆች እነዚህን አስቸጋሪ ሁኔታዎች እንዲያሸንፉ የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒ (CBT) ዘዴዎችን ያካተተ ትምህርት ለዕናንተ ተደራሽ ያደረገች ታታሪ ባለሞያ ናት። ስራዋ ሚዛናዊ ህይወት ራዕይ ጋር የሚጣጣም ሲሆን፣ ከውጥረት ነፃ የሆነ ምህበረሰብ እና ትዉልድ ለመፍጠር ሌት ተቀን የምትደክም ነች።
በወላጅነት ለውጥ ዉስጥ ስሜቶችን ለመቆጣጠር እና ጠንካራ ቤተሰቦችን ለመገንባት የዚህችን ታታሪ የስነ ልቦና ባለሙያ ራዕይ ተቀላቀሉ። ምክንያቱም የወላጅነት ስኬት የሚጀምረው ከእናንተ ነው!

ብሩክቲ ጥጋቡ - የዊዝ ኪድስ ወርክሾፕ መስራች እና ስራ አስኪያጅ

ብሩክቲ ጥጋቡ ብዙ ሽልማትን ያገኘች የማህበራዊ ስራ ፈጣሪ፣ የህጻናት የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ እና የወላጅነት አስተማሪ ስትሆን የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ጽኑ እና ስሜተ-ጠንካራ ልጆችን እንዲያሳድጉ ሙሉ ትክረቷን ሰጣ ትሰራለች።

ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያውን አለም አቀፍ ሽልማት ያገኘውን የቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም "ፀሐይ መማር ትወዳለች"ን በመፍጠር፣ ብሩክቲ ለሁለት አስርት አመታት ትምህርትን፣ የወላጅነትን እና የልጆች እድገትን በመቀየር በሀገሪቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህጻናት ላይ በመስራት ተጨባጭ ለዉጥ እንዲያመጡ ሌት ተቀን ሰርታለን እየሰራችም ነው።
በዊዝ ኪድስ ወርክሾፕ አማካኝነት እንደ "ፀሐይ ለቤተሰብ"፣ "የጥበብ ልጆች" እና "ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች" ያሉ በሳይንስ የተደገፉ እና ከባህል ጋር የሚጣጣሙ የፈጠራ ፕሮግራሞችን በመጀመር ወላጆችን እና ልጆችን በሁሉም የህይወት ደረጃዎች ወሳኝ እድገትን እንዲያመጡ ታግዛለች፣ ታበረታታለች።
 አሁን፣ የግል የወላጅነት ጉዞዋን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የስነ-ልቦና ባለሙያዎች፣ አስተማሪዎች እንዲሁም የዊዝ ኪድስ የስራ አባላት ጋር በመሆን፣የሚዛናዊ ህይወት የ30-ቀን የወላጅነት ፕሮግራምን በጋራ ፈጥራ ለወላጆች ተደረሽ እያደረገች ትገኛለች። ይህ ፕሮግራም የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒን (CBT) በመጠቀም ወላጆች አስተሳሰባቸውን እንዲያስተካክሉ፣ ስሜታቸውን እንዲቆጣጠሩ እና ከጭንቀት ነጻ የሆኑ ቤተሰቦችን እንዲፈጥሩ እንዲረዳ እና እንዲያስተምር ተደርጎ የተዘጋጀ ነዉ።
👉 የሚዛናዊ ህይወት ፕሮግራምን በመቀላቀል በራስ መተማመን ያላቸውን፣ በስሜት ጠንካራ፣ በባህሪ ጥሩ ምግባር የታነጹ ልጆችን ለማሳደግ አስተሳሰባችሁን እንዴት መቀየር እንደሚችሉ ተማሪ።
💡 ምክንያቱም የወላጅነት ስኬት ከራስ መጀመሩ ነው።