ፀሐይ ለቤተሰብ ከብሩክቲ ጋር!
...ነፃ ስልጠና

ቁጣና ጩኸት ሳይሆን…የቤተሰብሽን ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት ምረጪ! 

                       መሪዎች በሳይንስ የተደገፉ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ።

የልጆችሽን የወደፊት ሁኔታ አደጋ ሚጥለውን የቁጣና ጩኸት ልማድ በ15 ደቂቃ ተደጋጋሚ ልምምድ በመስበር ጠንካራ ቤተሰብ መገባት ጀምሪ!