/* Keyframes for smooth scroll + slight zoom at center */
@keyframes scrollSimple {
0% {
transform: translateX(100%) scale(1);
}
50% {
transform: translateX(0%) scale(1.05);
/* slight zoom for 3D look */
}
100% {
transform: translateX(-100%) scale(1);
}
}
ፀሐይ ለቤተሰብ ከብሩክቲ ጋር
በጥበብ የምትመሪ እናት ሁኚ!
በ4 እርምጃዎች በመመራት በ28 ቀናት የተረጋጋችና ጠንካራ እናት ሁኚ!
ከ”ሚዛናዊ ህይወት” የስልጠና ፕሮግራም:-
ለ28-ቀን በሳይንስ የተደገፉ አጫጭር ቪዲዮዎችን፣
የ 4 ሳምንት ኮቺንግ እና የልምምድ ወርክሽቶችን አግኚ፣
የትጉህ እናቶች የመወያያ የግል (ፕራይቬት) ግሩፕንም ተቀላቀይ!
በ14 ቀናትም ለውጥሽን ማየት ትጀምሪያለሽ።
የ 4 ሳምንት ኮቺንግ እና የልምምድ ወርክሽቶችን አግኚ፣
የትጉህ እናቶች የመወያያ የግል (ፕራይቬት) ግሩፕንም ተቀላቀይ!
በ14 ቀናትም ለውጥሽን ማየት ትጀምሪያለሽ።
የፀሐይ ለቤተሰብ ልዩ አባልነት ክፍያ
የድርጅቱ ስም : ዊዝኪድስ ወርክሾፕ
Whiz Kids Workshop P.L.C
በባንክ ቁጥራችን:
የሚዛናዊ ህይወት በ28 ቀን፣ በ5 ቀላል መንገዶች በቀን 10–15 ደቂቃ ብቻ በመማር
በሁለት ሳምንት ለውጥሽን እዪ!
❶ ሳይንሳዊ ስልቶች በ28-ቀን የቪዲዮ ኮርሶች
➋ ዕለታዊ መለማመጃ ወርክሾቶች + ደብተር
➌ ሳምንታዊ የቡድን ኮቺንግ/ውይይት
➍ ከትጉህ ወላጆች ጋር ወዳጅነት
➎ ተጨማሪ 5 አጋዥ ስልጠናዎች (ቦነስ)
የፀሐይ ለቤተሰብ ልዩ አባልነት ክፍያ
የድርጅቱ ስም : ዊዝኪድስ ወርክሾፕ
Whiz Kids Workshop P.L.C
በባንክ ቁጥራችን:
አለም አቀፍ ሽልማቶች
የፀሐይ ለቤተሰብ አባላት ስኬት!
ይህ ድል አንቺም፣ ልጆችሽና ቤተሰብሽ ይገባችኋል!
"ከሀሳብ እስራት ነፃ መዉጣት!"
"በጣም ከሚያፈራ ነገር ዉስጥ ነዉ የወጣሁት!"
"ቆም ብዬ ማሰብ ጀምሬያለሁ!"
"የልብ እናት እንድሆን ስላረጋችሁኝ አመሰግናለሁ!"
"ልጆችን ከመዉለድ በፊት እራሱ ይሄንን Journey ባልፈዉ ኖሮ!"
"ቀልበ ሙሉነት ሁሉም ላይ ትኩረት ማድረግ መቻል"
የፀሐይ ለቤተሰብ ልዩ አባልነት ክፍያ
የድርጅቱ ስም : ዊዝኪድስ ወርክሾፕ/
Whiz Kids Workshop P.L.C
በባንክ ቁጥራችን:
በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች
መልሱን ለማንበብ ጥያቄው ጋር ያለውን ቀስት ንኪ
🎯 ስለ ፕሮግራሙ መሰረታዊ ጥያቄዎች
አዎ፣ የዚህ ኮርስ አንዱ ትልቁ ጥንካሬ የምታገኙት የባለሙያ ድጋፍ ነው!
- ብቁ ባለሙያዎች: ሥልጠናው የሚመራው ልምድ ባላቸው እና ብቁ በሆኑ የስነ-ልቦና ባለሙያዎች ነው።
- ተከታታይ ክፍለ ጊዜ: ለአንድ ወር የሚቆይ ሲሆን፣ በየሳምንቱ አንድ ጊዜ ከባለሙያዎቹ ጋር በቀጥታ የኦንላይን ኮቺንግ ታገኛላችሁ።
- ጥብቅ ክትትል: ከዋናው ሥልጠና በተጨማሪ፣ የተመደቡ ረዳት አሰልጣኞች እለት ተእለት ለሚያጋጥሟችሁን ነገሮች በቅርብ ሆነው ይከታተላሉ፣ ጥያቄዎቻችሁን ይመልሳሉ፣ አስፈላጊውንም ድጋፍ ያደርጋሉ።
በየቀኑ ከ10-15 ደቂቃ ብቻ የቪዲዮ ኮርሱን መመልከትና በዕለት ተዕለት ወላጅነት ፅነሰሀሳቦቹን መለማመድ!
አብዛኛዎቹ ወላጆች ፕሮግራሙን በጀመሩ በመጀመሪያዎቹ 1-2 ሳምንታት ውስጥ የመረጋጋት እንደተሰማቸው ይመሰክራሉ።
አብዛኛዎቹ ወላጆች ፕሮግራሙን በጀመሩ በመጀመሪያዎቹ 1-2 ሳምንታት ውስጥ የመረጋጋት እንደተሰማቸው ይመሰክራሉ።
ሥልጠናው በሙሉ በአማርኛ ነው።
(በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ለመረዳት እንዲረዳ ቀላል የየሳይንትፊክ እንግሊዝኛ ቃላት ብቻ የምንጠቀም ይሆናል)
(በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ለመረዳት እንዲረዳ ቀላል የየሳይንትፊክ እንግሊዝኛ ቃላት ብቻ የምንጠቀም ይሆናል)
የአገልግሎት ጥራትን ለመጠበቅ በየሳምንቱ የምንመዘግበው የኮቺንግ ተሳታፊ ቁጥር ገደብ ስላለው የክፍያ ደረሰኝ እንዳስገባሽ የኮቺንግ ክፍለ ጊዜዎች ይቀርቡልሻል። ምቹ የሆነውን ጊዜ ምረጪ እና ወዲያው ቦታ ያዢ!
📊 ስለ ውጤትና ለውጥ
አዎ፣ በእርግጠኝነት ለውጥ ታያለሽ።
ገር ግን 'ለውጥ' ስንል 'ፍጹም መሆንን' ሳይሆን 'እድገትን' ማለታችን ነው።
የሚዛናዊ ህይወትን በትክክል ከተከተልሽ በ28 ቀናት ውስጥ፦
ገር ግን 'ለውጥ' ስንል 'ፍጹም መሆንን' ሳይሆን 'እድገትን' ማለታችን ነው።
የሚዛናዊ ህይወትን በትክክል ከተከተልሽ በ28 ቀናት ውስጥ፦
✔️የቤቱ ጩኸት ሲቀንስ
✔️ልጆችሽ የበለጠ ሲተባበሩሽ
✔️አንቺም በራስ መተማመንሽ ሲያድግ በግልጽ ታያለሽ
✔️ልጆችሽ የበለጠ ሲተባበሩሽ
✔️አንቺም በራስ መተማመንሽ ሲያድግ በግልጽ ታያለሽ
የዚህ የ28 ቀን ጉዞ ዓላማ ፍጹም ወላጅ እንድትሆኚ ማድረግ አይደለም። ይልቁንስ ከልጆችሽ ጋር ላለሽ ዘላቂ ግንኙነት ጠንካራ መሠረት እንድትጥዪና ትክክለኛውን አቅጣጫ እንድትይዢ ለመርዳት ነው.
ዋናው ነገር ወጥነት ነው፤ የምናሳይሽን ቀላል መንገዶች በየቀኑ ስትተገብሪ፣ ለውጡን በግልጽ ታዪዋለሽ።
ልቁ ለውጥ የሚጀምረው ከአንቺ ነው!
ይህ ኮርስ መጀመሪያ አንቺ ራስሽ ላይ እንድትሰሪ እና የተሻለ ማንነት እንድታዳብሪ ይረዳሻል። ከዚያም ልጆችሽ ይሄንን ያንቺን ለውጥ በማየት፣ አንቺን በመስማት፣ እና ትክክለኛውን ነገር በትክክለኛው ሰዓት ስትነግሪያቸው በመማር አብረውሽ ይለወጣሉ።
ውጤቱስ?
ይህ ኮርስ መጀመሪያ አንቺ ራስሽ ላይ እንድትሰሪ እና የተሻለ ማንነት እንድታዳብሪ ይረዳሻል። ከዚያም ልጆችሽ ይሄንን ያንቺን ለውጥ በማየት፣ አንቺን በመስማት፣ እና ትክክለኛውን ነገር በትክክለኛው ሰዓት ስትነግሪያቸው በመማር አብረውሽ ይለወጣሉ።
ውጤቱስ?
- 🎯 ከ'ተቆጣጣሪ' ወደ 'መሪነት': መሟገት እና ግትርነት ቀርቶ፣ ስሜታቸውን በግልጽ ይነግሩሻል።
- 💝 መተማመን ይገነባል: አንቺ ጋር ሲሆኑ አይፈሩም።
- 🤝 መተባበር ይመጣል: ምክርሽን በግድ ሳይሆን በፍላጎትና በፍቅር ያደርጉታል።
- 🏡 ቤት ሰላም ይሆናል: ቤታችሁ ከጭቅጭቅ ወደ በግልፅ መነጋገር፣ መግባባትና መተሳሰብ ይለወጣል።
💰 ስለ ክፍያና ቅናሽ
የሚዛናዊ ህይወት ፕሮግራም ሙሉ ዋጋ 65,000 ብር ነው። እንደ ማህበራዊ ንግድ፣ ፕሮግራሙ ብዙዎች እንዲጠቀሙበት እና ውጤት እንዲያመጣ ጥልቅ ቅናሽ እየሰጠን ነው። ይሁን እንጂ ለጊዜው የገንዘብ አቅምሽ ደካማ ከሆነ በሁለት መንገዶች ፕሮግራሙን ማግኘት ትችያለሽ!
1️⃣ በሁለት ደረጃ የክፍያ አማራጭ (2 x 7,500 ብር) መጠቀም:
2️⃣ሶስት እናቶችን በአባልነት አስመዝግቢና የሚዛናዊ ህይወት ፕሮግራምን በነፃ አግኚ!
1️⃣ በሁለት ደረጃ የክፍያ አማራጭ (2 x 7,500 ብር) መጠቀም:
- የመጀመሪያውን ግማሽ አሁን፣ ቀሪውን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ መክፈል።
- በመጀመሪያዉ ክፍያ ሁሉንም የቪዲዬ ስልጠና ወዲያዉ ማግኘት ትችያለሽ።
- የ4 ሳምንቱን ከባለሙያ ጋር የቀጥታ ሳምንታዊ ኮቺንግ ስልጠና የሚጀምረዉ ግን ሁለተኛዉ ክፍያ ሲጠናቀቅ ይሆናል።
- ተጨማሪ የአስተዳደር ወጪዎችን ለመሸፈን አጠቃላይ ክፍያዉ ላይ 1,500 ብር ያስጨራል።
2️⃣ሶስት እናቶችን በአባልነት አስመዝግቢና የሚዛናዊ ህይወት ፕሮግራምን በነፃ አግኚ!
- ክፍያ መክፈል የሚችሉ 3 እናቶችን አምጥተሽ ወደ አባልነት ሲገቡ፣ አንቺ በነፃ ትቀላቀያለሽ።
🎁 ስለ ልዩ ሽልማት
የዚህ ሽልማት አላማ ብዙ እናቶች የስራ መደራረብ ስለሚያጋጥማቸው የበለጠ ለማነሳሳትና በቤት ውስጥም በአንድ አይነት ራዕይ ቤተሰብሽን ለመምራት የሚያስችሉ አጋጣሚዎቸን ለማመቻቸት ነው።
በመጀመሪያ ሙሉ ክፍያ ከፍለሽ አባል መሆን አለብሽ። 10ቱንም ከላይ የተጠቀሱ ምዕራፎች በተመዘገብሽ በሁለት ወር ውስጥ ስታጠናቅቂ፣ ለአጋር (የትዳር ወይም ሌላ የቤተሰብ አባል) ነጻ የሥልጠና ዕድል ታሸንፊያለሽ።
በመጀመሪያ ሙሉ ክፍያ ከፍለሽ አባል መሆን አለብሽ። 10ቱንም ከላይ የተጠቀሱ ምዕራፎች በተመዘገብሽ በሁለት ወር ውስጥ ስታጠናቅቂ፣ ለአጋር (የትዳር ወይም ሌላ የቤተሰብ አባል) ነጻ የሥልጠና ዕድል ታሸንፊያለሽ።
አስሩ ምዕራፎችን በምዝገባሽ ዙር ጊዜ ውስጥ ስታጠናቅቂ፣ ለትዳር ወይም ሌላ የቤተሰብ አባል ነጻ የሥልጠና ዕድል ታሸንፊያለሽ።
10 ምዕራፎች በሰአቱ ስታጠናቅቂ × 1,300 ብር ሬዲት = 13,000 ብር ክሬዲት ወደ ፕሮግራሙ ነፃ መግቢያ ይቀየራል።
ክሬዲቶች ጥሬ ገንዘብ አይደሉም፤ ሁሉም ምዕራፎች ሲጠናቀቁ ለትዳር ወይም ሌላ የቤተሰብ አባል ነጻ የሥልጠና ዕድል ለመክፈት ብቻ ያገለግላሉ።
10 ምዕራፎች በሰአቱ ስታጠናቅቂ × 1,300 ብር ሬዲት = 13,000 ብር ክሬዲት ወደ ፕሮግራሙ ነፃ መግቢያ ይቀየራል።
ክሬዲቶች ጥሬ ገንዘብ አይደሉም፤ ሁሉም ምዕራፎች ሲጠናቀቁ ለትዳር ወይም ሌላ የቤተሰብ አባል ነጻ የሥልጠና ዕድል ለመክፈት ብቻ ያገለግላሉ።
- የሥልጠና ዙር ጊዜው 60 ቀናት ነው(28 ቀናት የቪዲዮ ስልጠና ጊዜ እና 4 ሳምንታት ኮቺንግ)። የጎደሉ ምዕራፎች ወደ ቀጣይ ዙር ለማዛወር እንደገና ለኮቺንግ መመዝገብ ያስፈልጋል።
አይ። የተቀመጡ ክሬዲቶች በመለያሽ/ፕሮፋይል ላይ ይቆያሉ። ልዩ ሽልማት ወይም ለአጋር ነፃ ሥልጠና ለማስጀመር ግን ሁሉንም ክሬዲቶች ያስፈልግሻል። የሥልጠና ዙር ጊዜው 60 ቀናት ነው (28 ቀናት የቪዲዮ ስልጠና ጊዜ + 4 ሳምንታት ኮቺንግ)። የጎደሉ ምዕራፎች ወደ ቀጣይ ዙር ለማዛወር እንደገና ለኮቺንግ መመዝገብ ያስፈልጋል። ይሁን እንጂ የኮቺንግ ቦታ ለመጀመሪያ ተመዝጋቢዎች ቅድሚያ ስለሚሰጥ እና ቶሎ ስለሚሞላ በድጋሜ ማግኘት አስቸጋሪ ይሆናል። የዚህ ሽልማት አላማው በመጀመሪያ መርሀግብር በተመዘገብሽው መሰረት እንድታጠናቅቂ ማበረታታት ነው!
- ክሬዲቶች ጥሬ ገንዘብ አይደሉም፤ አስሩ ምዕራፎች በሙሉ ሲጠናቀቅ ብቻ ለአጋር ነፃ የሥልጠና ዕድል ይከፍታሉ
🔄 ስለ ተመላሽና ፖሊሲዎች
ጥሬ ገንዘብ ተመላሽ (cash refunds) አናደርግም።
የ28 ቀናት የቪዲዮ ስልጠና ወስደሽ እና የ4 ሳምንታት ኮቺንግ ተከታትለሽ ፣ ምንም ለውጥ ካላየሽ ተከታታይ ምዘናዎችን በማድረግ በእኛ ወጪ ተጨማሪ 2 የኮቺንግ ክፍለ ጊዜዎችን እንድትከታተይ ዕድል ታገኛለሽ።
የ28 ቀናት የቪዲዮ ስልጠና ወስደሽ እና የ4 ሳምንታት ኮቺንግ ተከታትለሽ ፣ ምንም ለውጥ ካላየሽ ተከታታይ ምዘናዎችን በማድረግ በእኛ ወጪ ተጨማሪ 2 የኮቺንግ ክፍለ ጊዜዎችን እንድትከታተይ ዕድል ታገኛለሽ።
✨ ልዩነታችን
ኮርሳችንን ልዩ የሚያደርጉት ሦስት ዋና ዋና ነገሮች አሉ፦
1️⃣ተግባር ላይ ማተኮሩ: ኮርሶች 'ምን' ማድረግ እንዳለብሽ ብቻ ሳይሆን 'እንዴት' ማድረግ እንዳለብሽ በተግባር ያሳይሻል። እዚህ የተማርሽውን ነገር ወዲያውኑ ቤትሽ ውስጥ መተግበር ትጀምሪያለሽ።
2️⃣ግንኙነትን ማስቀደሙ: ትኩረታችን ልጆችን በመቆጣጠር ላይ ሳይሆን፣ ከልጆችሽ ጋር ያለሽን ጥልቅ እና ዘላቂ ጤናማ ግንኙነት በመገንባት ላይ ነው።
3️⃣ ብቻሽን አለመሆንሽ: ኮርሱን ከጨረስሽ በኋላ ብቻሽን አንተውሽም። ጥያቄዎችሽን የምትጠይቂበት እና ከሌሎች እናቶች ጋር የምትወያዪበት የራሳችን የሆነ የግል ማህበረሰብ ፕላትፎርም ተጠቃሚ ትሆኛለሽ። ሁሌም ከጎንሽ ነን!
🏢 ስለ ድርጅቱ
ኮርሱ የተዘጋጀው በዊዝኪድስ ወርክሾፕ (Whiz Kids Workshop) ነው።
ዊዝኪድስ ወርክሾፕ ለ20 አመት አገራችን ውስጥ የልጆችን ና ታዳጊዎችን አስተሳሰብ ና ክህሎቶች የለወጡ እና በብዙ ቤቶች ሚዲያዎች እና ትምህርት ቤቶች ውስጥ የገቡ የታወቁ የትምህርት ፕሮግራሞች አዘጋጅና ለውጥ ፈጣሪ ሀገር በቀል ድርጅት ነው።
ከዋና ዋና ፕሮግራሞቹም መካከል:
