የፀሐይ ለቤተሰብ አባላት ስኬት! 
ይህ ድል አንቺም፣ ልጆችሽና ቤተሰብሽ ይገባችኋል!

"ከሀሳብ እስራት ነፃ መዉጣት!"

Write your awesome label here.
“እራሴ ላይ በጣም Harsh ነበርኩ! ልጆቼ ላይም እንደዛዉ በጣም እቆጣ ነበር። የራሴ ሀሳብ አስሮኝ ነበር። {የሚዛናዊ ህይወት” የስልጠና ፕሮግራም} ን በአንድ ቃል ግለጪልኝ ካላችሁኝ ከሀሳብ እስራት ነፃ መዉጣት!”
 ዶ/ር ዋስትና ደስታ: የ2ለት ልጆች እናት እና የህክምና ባለሙያ

"በጣም ከሚያፈራ ነገር ዉስጥ ነዉ የወጣሁት!"

Write your awesome label here.
"ዛሬ ይቺ ብር አይደለም ይሄን ያክል ጊዜ ተሰጥቶን ይሄን ያህል መስራት ይቅርና የትም አታደርስም፤ This is the cheapest! Value እንድንሰጠዉ ተፈልጎ ነዉ የከፈልነዉ ብዬ ነው የማምነው። በቃ እኔ ከሆነ አመት በኋላ expensive እንደሚሆን አውቀዋለሁ። በጣም ከሚስያፈራ ነገር ዉስጥ ነዉ የወጣሁት! ለኔ የሚያስፈራ The Darkest ልበል? የሆነ ከጨለማ heal ነዉ እያደረኩ ያለሁት።”
 ኤልሳ: የ4 ልጆች እናት እና ፕሮጀክት ማናጀር
አንቺም ይህን ለውጥ ማድረግ ትችያለሽ!

ዋጋ፡ 13,0 00 ብር ብቻ

"ቆም ብዬ ማሰብ ጀምሬያለሁ!"

Write your awesome label here.

‘’ለነገሮች ወድያዉ ምላሽ ከመስጠት ቆጠብ ብዬ “ልክ አይደለሁም” ብዬ እራሴን ማረም ጀምሬያለሁ እና ይሄም ደሞ የመጣዉ በእናንተ ነዉ!"
እንቁጣጣሽ: የአንድ ልጅ እናት

"የልብ እናት እንድሆን ስላረጋችሁኝ አመሰግናለሁ!"

Write your awesome label here.
"እየተበሳጨሁ እና ተስፋ እየቆረጥኩ የነበረበት ሰዓት ነበረ ኮርሱን የወስድኩት እና የእዉነት በህይወቴ ዉስጥ በጣም ትልቅ ለዉጥ ነዉ ያየሁበት በጣም።

                አለም: የ2 ልጆች እናት

"ልጆችን ከመዉለድ በፊት እራሱ ይሄንን Journey ባልፈዉ ኖሮ!"

Write your awesome label here.
"ያጠፋዋቸዉ ጥፋቶች የሆነ የሆነ ቦታዎች ላይ ስህተት የረሳሁባቸዉን ሳስብ ያሳፍረኛል በቃ ብቁ ያልሆነች እናት እንደነበርኩ ሳስብ እና አሁን በጣም ብረሀን ነዉ የሆነልኝ ሰለ እዉነት!"ራሔል: የ3 ልጆች እናት እና የዩንቨርሲቲ መምህር 

"ቀልበ ሙሉነት ሁሉም ላይ ትኩረት ማድረግ መቻል"

Write your awesome label here.
"ሁልጊዜ የሆነ ነገር ላይ ብቻ አንጂ እራሴን በተለያየ አቅጣጫ ከፋፍዬ የምመራ ሰዉ አልነበርኩም። አሁን ላይ ግን ቀልበ ሙሉነትን ከተማርኩ በኋላ …ለሁሉም የየራሱ ሰአት ስሰጠዉ ሁሉም ላይ ቀልበሙሉነት! አንደኛ ነገር ከጭንቀት ገላግሎኛል! ዉጥረት ዉስጥ ጭንቀት ዉስጥ ሳልገባ ልጆቼን ትቼ ማህበራዊ ህይወቴን እንዴት አደርጋለሁ ልጆቼን ትቼ ስራ ቦታ ያለዉ ነገር..በጣም ይረብሸኝ ነበረ አሁን ላይ ለሁሉም የየራሱን ነገር adjust ስላደረኩኝ ሁሉም ላይ ትኩረት አድርጌ እገኛለሁ።ይብራዓለም: የ2 ልጆች እናት እና አመራር ባለሙያ 
 የአንቺም የስኬት ታሪክ አሁን ይጀምር!
የተረጋጋችና ጠንካራ እናት  በ28 ቀናት  ብቻ!

የፀሐይ ለቤተሰብ ልዩ አባልነት ክፍያ

  የድርጅቱ ስም : ዊዝኪድስ ወርክሾፕ ኃ.የተ.የግ.ማ
     Whiz Kids Workshop P.L.C

በባንክ ቁጥራችን:

ኢትዮ. ንግድ ባንክ:
1000113097427 


አቢሲንያባንክ፡
41632615
አቢሲንያ ባንክ፡
41632615


ዳሸን ባንክ : 
0070 786 110 011
እናት ባንክ: 
04311096491700

       በቴሌ ብር ለመክፈል:

Merchant ID: 
514885

Operator ID:
 411826

*ደረሰኝ  በተላከ  በ15-30  ደቂቃ  ውስጥ  ፕሮግራም
ማስጀመሪያ  ሊንክና  ማረጋገጫ  ይደርስሻል!