የልጆች መሰረታዊ እንክብካቤ ሥልጠና 

የልጅሽን ነገ ብሩህ ለማድረግ ዛሬውኑ ሰልጥኚ!

የቅድመ-ምዝገባ ዕድል ተጀመረ!
ታላቅ ቅናሽ ቀድመዉ ለተመዘገቡ

 ሳይንሳዊ ዕውቀት

 ሙያዊ ብቃት ማረጋገጫ

በራስ መተማመን

 45% ቅናሽ — በዚህ ሳምንት ተመዝጋቢዎች ብቻ!
 30% ቅናሽ በዚህ ወር ተመዛቢዎች ብቻ!

ቅናሹ  በጊዜ የተገደበ ነው!|የሚቆየዉም ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው።| 45% ቅናሽ ለማግኘት 5 ቀናት ብቻ

የልጆች መሰረታዊ እንክብካቤ – ሙያዊ ስልጠና 

Write your awesome label here.

ልጆችን "በዘልማድ" ብቻ ማሳደግ መቆም አለበት!

 ውጤታማ አሳዳጊነት ሳይንስ ላይ የተመሠረተ እውቀትና በትክክለኛ ክህሎት የታገዘ ብቃትን ይጠይቃል።

 የልጆቻችሁን አእምሮ የሚገነባውን ባህልን ያገናዘበ ሳይንሳዊ ሚስጥር ከዛሬ ጀምሮ አግኙ።
መረጃቻሁን መሙላት፦ስም፣ ኢሜይል እና ስልክ በትክክል ማስገባት።
የይለፍ ቃል (Password) መፍጠር፦ አዲስ እና የማትረሱትን ጠንካራ የይለፍ ቃል መርጣችሁ ፃፉ።
➌ መማር መጀመር፦ በመጨረሻም "አዲስ ተመዝጋቢ" የሚለውን ሊንክ በመጫን ቀጥታ ወደ ስልጠናው መቀላቀል ትችላላችሁ። 

ይህ የስልጠና ፕሮግራም ለማን ነው?

ይህ ስልጠና በልማድ እና በእውቀት መካከል ያለውን ክፍተት የሚሞላ ድልድይ ነው፦

 በስነ-ልቦና የታነጹ ጤናማ ልጆችን ማሳደግ ለምንፈልግ ወላጆችና አሳዳጊዎች።
 በሙያው ለተሰማራን ወይም ለመሰማራት ለምንፈልግ ተንከባካቢዎች፣ ሞግዚቶች እና መምህራን።
 ለልጆች ያለንን ፍቅር ወደ ሙያዊ ክህሎት ለመቀየር ዝግጁ ከሆንን።
 በልጆች ዘርፍ ለምንሰራ የጤና እና የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያዎች።

ደረጃ በደረጃ የሚገነባ ክህሎት!

በእነዚህ 10 ተግባራዊ ትምህርቶች ስታልፉ፣ እውቀትን በተግባር በመለማመድ የወላጅነት ብቃትን እያዳበራችሁ ትሄዳላችሁ።

➊ ሞጁል 1: የልጆችን እድገት መረዳት

Write your awesome label here.
የልጆችን ባህሪ እና የአእምሮ እድገት በሳይንሳዊ መንገድ እንድትረዱ እና ግራ መጋባትን በልበ-ሙሉነት እንክብካቤ የምትተኩበት።

➋ ሞጁል 2፡ምላሽ ሰጪ እንክብካቤ

Write your awesome label here.
ከልጆች ጋር ጠንካራ ስሜታዊ ትስስር በመፍጠር፣ የእንክብካቤ ጊዜያችሁን ቀላል እና ትርጉም ያለው የምታደርጉበት።

ሞጁል 3:ቅድመ ማነቃቂያ

Write your awesome label here.
የልጆችን የአእምሮ ብቃት ገና በትንሽ እድሜያቸው ጀምሮ ለማንቃት የሚያስችሉ ተግባራዊ ዘዴዎችን የምትቀስሙበት።

ሞጁል 4:ንጽህናና ጤና

Write your awesome label here.
ልጆችን ከበሽታ በመጠበቅ ረገድ ያለባችሁን ስጋት የሚያስወግድ እና ንቁ እንድትሆኑ የሚያደርግ ሙያዊ እውቀት የምታገኙበት።

ሞጁል 5: አመጋገብና ስርዓተ-ምግብ

Write your awesome label here.
እያደገ ላለ አካል ምን እንደሚያስፈልገው በትክክል በማወቅ፣ ጤናማ ትውልድ የመገንባት አቅም ታዳብራላችሁ።

ሞጁል 6: አዎንታዊ ስነ-ምግባር እና ስሜታዊ ብቃት (SEL)

Write your awesome label here.
ያለ ጩኸትና ቅጣት የልጆችን ባህሪ በረጋ መንፈስ የመምራት እና ስሜትን የመቆጣጠር ጥበብን ታዳብራላችሁ።

ሞጁል 7: ደህንነትና ጥበቃ

አደጋን አስቀድሞ የመከላከል ብቃታችሁን በመጨመር ለልጆቻችሁ አስተማማኝ ከለላ ለእናንተ ደግሞ የአእምሮ እረፍት የምታገኙበት።
Write your awesome label here.

ሞጁል 8: የአሳዳጊዎች ስነ-ልቦናዊ ደህንነት

Write your awesome label here.
ራሳችሁን ከውጥረት በመጠበቅ ለልጆቻችሁ የተሻላችሁ እና ሁሌም ዝግጁ የሆናችሁ ተንከባካቢዎች/ባለሙያዎች የምትሆኑበት።

ሞጁል 9:በጨዋታ መማር/ጨዋታን ያማከለ ትምህርት 

Write your awesome label here.
እያንዳንዱን የጨዋታ ጊዜ ወደ ትልቅ የመማሪያ እና የክህሎት ማዳበሪያ አጋጣሚ የመቀየር ዘዴን የምትማሩበት።

ሞጁል 10: ሙያዊነትና የሥራ ዝግጁነት

Write your awesome label here.
ያገኛችሁትን ጥልቅ እውቀት እና ክህሎት ወደ ተከበረ፣ ተፈላጊ እና ገቢ የሚያስገኝ የሙያ መስክ እንድትቀይሩ ያግዛችኋል።

🎓 ስልጠናውን ስታጠናቅቁ በስራው ዓለም በጉጉት የሚጠበቁ ባለሙያዎች ሆናችሁ ትወጣላችሁ!

🎓ደረጃውን የጠበቀ ዓለም አቀፍ የምስክር ወረቀት!

ይህ ስልጠና ከእውቀት ባለፈ የሚከተሉትን እድሎች እንድታገኝ ይረዳሻል፡

 ለራስሽ፡ በራስ መተማመን ያለሽ እና እርግጠኛ እናት/አሳዳጊ እድትሆኚ ያደርጋል።

 ለልጆች፡ አስተማማኝ ደህንነት እና የተሟላ እድገት ያረጋግጣል።
 እንደባለሞያ፡ በህፃናት እንክብካቤ፣ በትምህርት ቤቶች እና በግል ድርጅቶች ውስጥ የሥራ እድልን የሚያሰፋ የሙያ ማረጋገጫ  ባለቤት ያደርጋል።