መንፈሰ ጠንካራ ልጆች ማሳደግ ትፈልጊያለሽ? መልሱ ከአስተሳሰብሽ ይጀምራል!
ሳይንሳዊ የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒን (CBT) በመጠቀም በ30 ቀናት አስተሳሰብሽን ቀይሪ፣
ስሜትሽን ተቆጣጠሪ፣ ልጆችሽንም በተሻለ ሁኔታ አሳድጊ!
የሚዛናዊ ህይወት የ30 ቀን ሙሉ ፕሮግራምን ጀምሪ!

አባልነትሽን ስትቀላቀይ የምታገኛቸው ተጨማሪ ኮርሶች፡
ስነ-ልቦና
ልጆችሽ በራስ መተማመን እንዲኖራቸው የአንቺ ሚና ወሳኝ ነዉ። ቁልፉ ደግሞ በእጅሽ ነው!
በራስ መተማመን በየቀኑ የሚዳብር ክህሎት እንደሆነ ታዉቂያለሽ? ልጆችሽ በራስ መተማመን እንዲኖራቸው የሚያስችሉ ውጤታማ ስልቶችን እንዴት እንደምትጠቀሚ በቀላሉ የፀሐይ ለቤተሰብ አባል በመሆን አግኚ።
የወላጅነት ክህሎትሽን ታሳድጊያለሽ።
የአዕምሮ ጥንካሬሽን ታዳብሪያለሽ።
የተሻለ የቤተሰብ ግንኙነት ትገነቢያለሽ።
የአዕምሮ ጥንካሬሽን ታዳብሪያለሽ።
የተሻለ የቤተሰብ ግንኙነት ትገነቢያለሽ።
ስነ-ልቦና
የአዕምሮ ቁስልን (trauma) መለየትና እና ሕይወትሽን ለማሻሻል ትፈልጊያለሽ?
በስሜት ቁስል እና በማገገም መካከል ያለውን ውስብስብ ትስስር በመረዳት፣ ስለ ፈውስ ሂደት ስነ-ልቦናዊ፣ ስሜታዊ እና አካላዊ ተፅዕኖዎች ጠቃሚ ግንዛቤዎችን አዳብሪ፣ አቅም የሚሰጡ፣ በማስረጃ የተመሰረቱ ልምምዶችን እና ራስሽን የመንከባከብ ስልቶችን ከእኛጋር አብረሽ ተለማመጂ።
ስነ-ልቦና
ቁጣ ተፈጥሯዊ እና ጠቃሚ ስሜት ነው፣ ልጆችሽ ጤናማ በሆነ መንገድ እንዲገልጹት ማስተማር ትፈልጊያለሽ?
ልጆችሽ ቁጣቸውን እንዴት መቆጣጠር እንደሚችሉ ተረድተሽ የተረጋጋ ቤተሰብ ለመፍጠር ኮርሱን ዛሬዉኑ ተቀላቀዪ።
የልጆችሽን የወደፊት ስኬት ለመገንባት ትልቅ የባለሙያ ተሞክሮዎችን ታገኛለሽ።
በቀላሉ ልትተገብሪያቸው የምትችያቸው ተግባራዊ ምክሮችን ታገኛለሽ።
ለልጆችሽን ቁጣ ጤናማ ምላሽ በመስጠት ዉስጥ የራስሽንም ስሜታዊ ጥንካሬ ታዳብሪያለሽ።
የልጆችሽን የወደፊት ስኬት ለመገንባት ትልቅ የባለሙያ ተሞክሮዎችን ታገኛለሽ።
በቀላሉ ልትተገብሪያቸው የምትችያቸው ተግባራዊ ምክሮችን ታገኛለሽ።
ለልጆችሽን ቁጣ ጤናማ ምላሽ በመስጠት ዉስጥ የራስሽንም ስሜታዊ ጥንካሬ ታዳብሪያለሽ።
ስነ-ልቦና
ልጆችሽን ተደማጭና አንደበተ ርቱዕ ማድረግ ትፈልጊያለሽ?
ለስኬታቸው ወሳኝ የሆነውን የማህበራዊና ስሜታዊ ክህሎት አዳብሪላቸው!
ልጆችሽ ማህበራዊ ችግሮችን እንዲቋቋሙና ጠንካራ ግንኙነቶችን እንዲገነቡ ትፈልጊያለሽ? የማህበራዊ እና ስሜታዊ ልህቀትን በማዳበር ብቃትሽን በማዳበር ልጆችሽን፡
ስሜታቸውን እንዲገነዘቡና እንዲቆጣጠሩ ታደርጊያለሽ
የሌሎችን ስሜት እንዲረዱ ትረጂያለሽ፣
ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጥሩ ታስችያለሽ፣
ብልህ ውሳኔ እንዲወስኑ ታግዢያለሽ።
ስሜታቸውን እንዲገነዘቡና እንዲቆጣጠሩ ታደርጊያለሽ
የሌሎችን ስሜት እንዲረዱ ትረጂያለሽ፣
ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጥሩ ታስችያለሽ፣
ብልህ ውሳኔ እንዲወስኑ ታግዢያለሽ።
ስነ-ልቦና
ልጆችሽ ደስተኛ እና የተሳካ ሕይወት እንዲመሩ ትፈልጊያለሽ? በፍቅር የተገነባ የወላጅነት ግንኙነት የልጆችሽ ታላቅ ኃይል ነው!
ልጆችሽ ከአራስነት እስከ ጉርምስና ድረስ ስሜታቸውን እንዲቆጣጠሩ፣ ችግሮችን እንዲፈቱና ከሌሎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖራቸው በማድረግ፡
ደስተኛ ልጆችን ማሳደግ ትችያለሽ።
ከነሱ ጋር የተሳካና ደስ የሚል ሕይወት መኖር ትችያለሽ።
በፍቅር ላይ የተመሰረተ የወላጅነት ግንኙነት መፍጠር ትችያለሽ።
የማይፈርስ ማንነት ልትሰጫቸው ትችያለሽ።
ደስተኛ ልጆችን ማሳደግ ትችያለሽ።
ከነሱ ጋር የተሳካና ደስ የሚል ሕይወት መኖር ትችያለሽ።
በፍቅር ላይ የተመሰረተ የወላጅነት ግንኙነት መፍጠር ትችያለሽ።
የማይፈርስ ማንነት ልትሰጫቸው ትችያለሽ።
kind words by students
Our students love our
approach to learning
“እኔ አስተዳደጌ ጤናማ ግንኙነት ባለው ቤተሰብ ውስጥ አልነበረም ወላጆቼ በተደጋጋሚ ይጋጩ ነበር ይህ የፈጠረው ተፅዕኖ እኔም ታደር ላይ ይታይ ነበር። ብዙውን ጊዜ ሰዎች የሆነ ጥፋት ሲያጠፉ እራሴን መከላከል ስለሚመስለኝ ቀድሜ እበሳጫለሁ እቆጣለሁ እናገራለሁ ታዲያ ይህ ትክክል እንዳልሆነ እና ወላጅነት እና ትዳሬን ሲጎዳ እንደነበር ለመረዳት ችያለሁ። አሉታዊ አስተሳሰብን መረዳት እና ማሸነፍ እራሱ ትልቁ በዚህ ትምህርት ያገኘሁት ነገር ነው። ታዲያ በጣም የገረመኝ ይህን ሁሉ መረዳት ያስቻለኝ ነፃው ኮርስ ብቻ መሆኑ ነው አባልነቱን ብቀላቀል ደግሞ ምን አይነት መንፈሰ ጠንካራ እናት ልሆን እንደምችል ሳስብ ይበልጥ ያጓጓኛል”
ፍሬህይወት
“በዚህ ሁላ የህይወት ጉዞ በስራዬም ሆነ በእናትነቴ የሚያስቸግረኝን አሉታዊ አስተሳስብን እንድታገለው እና የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት ጉዞ አሃ ለካ ይሄን እንደዚህ መፍታት እችል ነበር አስብሎኛል” ይህን ባደረገችው ልምምድ ስታስረዳ
የሚየስቸግረኝ አሉታዊ ሃሳብ፡ አልችልም ነበር እንደዛ እንድል የሚያደርገኝ ነገር ወይም ማስረጃዬ ደግሞ ከዚህ በፊት ሰርቼው ስለማላውቅ እንጂ ሞክሬው ሳይሆንልኝ ቀርቶ አይደለም። ይህን ሁኔታ ሀሳብን በመመርመር እና ሚዛናዊ አስተሳሰብን በመለማመድ መሞገት እና ማሸነፍ እንደቻለች ተናግራለች።
የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት እና ልምምድ በሁለት ሳምንት ብቻ ቦታዬን ሳልቀይር ልምምዶቼን ገብቶኝ እንዳደርግ እና አእምሮዬን እንድረዳዉ አግዞኛል፡፡”
የሶስት ልጆች እናት ህይወት!
LearnWorlds is the best learning platform I found so far. I was pleasantly surprised with the possibilities.
Josh Stobbard
ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት እና ልምምድ ምንድን ነው?
የሚዛናዊ ህይወት ሳይንሳዊ የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒን መሰረት ያደረገ በቪዲዮእና የስነልቦና ባለሙያ የታገዘ ተግባር ተኮር ትምህርት ነው።
በቀን ውስጥ ለ15 ደቂቃ ልምምድ በማድረግ
የሚዛናዊ ህይወት ትምህርት እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
ለፕሮግራሙ መመዝገብ በጣም ቀላል ነው! የሚያስፈልገው ያንች ስም፣ ኢሜል አድራሻ እና ስልክ ቁጥር ነው። ከዚህ በታች ያለውን “ነፃ የ7 ቀን ፕሮግራም ሞክሪ!” የሚለው ተጫኝ። ከዚያ የመመዝገቢያ ፎርም ይመጣል። በጥቂት ደቂቃ ዉስጥ ስምሽን፣ ኢ-ሜልሽን እና ስልክሽን በሚጠይቅሽ ቦታ ላይ ሙይ። ሙሉ የ 30 ቀን የሚዛናዊ ህይወት ፕሮግራም ለማግኘት እና ቋሚ ቤተሰብ ለመሆን ይሄን ተጫኝ። ለተጨማሪ ድጋፍ ወይም እርዳታ +251 9 52 95 95 95 ደዉይ።
(ለተጨማሪ ድጋፍ ወይም እርዳታ ይሄንን አጠቃላይ ጉዞሽን እና የሚዛናዊ ህይዎት ፕሮግራም)