በዚህ በ3 ቀን ዉስጥ ከተቀላቀልሽ የ45% ቅናሽ ታገኛለሽ
ቀናት
ሰዓታት
ደቂቃዎች
ሴኮንዶች
በዚህ በ3 ቀን ዉስጥ ከተቀላቀልሽ የ45% ቅናሽ  ታገኛለሽ

 እንኳን ደህና መጣችሁ!
የለውጥ ጉዟችሁ እዚህ ይጀምራል።

Write your awesome label here.

ብቃታችሁን ለማሻሻል ትክክለኛውን እርምጃ ወስዳችኋል!

ብቁ እና ተፈላጊ የህፃናት እንክብካቤ ባለሙያ ለመሆን የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ እዚህ ድህረገጽ ላይ ታገኛላችሁ።

ከግምት ወደ በራስመተማመን ያለው ወላጅነት!

ወላጅነታችሁን በዘልማድ መመራትና ግራ መጋባት ይብቃችሁ።  ልጆቻችሁን በጥበብ የምትመሩበት አዲሱ ማንነታችሁ እዚህ ይጀምራል!

  ከመጨነቅና ከውጥረት ➔ ወደ መረጋጋትና አስተማማኝ ደህንነት የምትሸጋገሩበት።
  ከዘልማድ የልጅ አስተዳደግ ➔ ወደ እርግጠኛነትና ትክክለኛ ወላጅነት የምትመጡበት።
  ልጅ በድሉ ያድጋል ከሚል 'ባዶ ተስፋ' ➔ በእውቀት ወደ ታገዘ አስተማማኝ ብቃት የምታድጉበት።

ደረጃ በደረጃ የሚገነባ ክህሎት!

በእነዚህ 10 ተግባራዊ ትምህርቶች ስታልፉ፣ እውቀትን በተግባር በመለማመድ የወላጅነት ብቃትን እያዳበራችሁ ትሄዳላችሁ።

➊ ሞጁል 1: የልጆችን እድገት መረዳት

Write your awesome label here.
የልጆችን ባህሪ እና የአእምሮ እድገት በሳይንሳዊ መንገድ እንድትረዱ እና ግራ መጋባትን በልበ-ሙሉነት እንክብካቤ የምትተኩበት።

➋ ሞጁል 2፡ምላሽ ሰጪ እንክብካቤ

Write your awesome label here.
ከልጆች ጋር ጠንካራ ስሜታዊ ትስስር በመፍጠር፣ የእንክብካቤ ጊዜያችሁን ቀላል እና ትርጉም ያለው የምታደርጉበት።

ሞጁል 3:ቅድመ ማነቃቂያ

Write your awesome label here.
የልጆችን የአእምሮ ብቃት ገና በትንሽ እድሜያቸው ጀምሮ ለማንቃት የሚያስችሉ ተግባራዊ ዘዴዎችን የምትቀስሙበት።

ሞጁል 4:ንጽህናና ጤና

Write your awesome label here.
ልጆችን ከበሽታ በመጠበቅ ረገድ ያለባችሁን ስጋት የሚያስወግድ እና ንቁ እንድትሆኑ የሚያደርግ ሙያዊ እውቀት የምታገኙበት።

ሞጁል 5: አመጋገብና ስርዓተ-ምግብ

Write your awesome label here.
እያደገ ላለ አካል ምን እንደሚያስፈልገው በትክክል በማወቅ፣ ጤናማ ትውልድ የመገንባት አቅም ታዳብራላችሁ።

ሞጁል 6: አዎንታዊ ስነ-ምግባር እና ስሜታዊ ብቃት (SEL)

Write your awesome label here.
ያለ ጩኸትና ቅጣት የልጆችን ባህሪ በረጋ መንፈስ የመምራት እና ስሜትን የመቆጣጠር ጥበብን ታዳብራላችሁ።

ሞጁል 7: ደህንነትና ጥበቃ

አደጋን አስቀድሞ የመከላከል ብቃታችሁን በመጨመር ለልጆቻችሁ አስተማማኝ ከለላ ለእናንተ ደግሞ የአእምሮ እረፍት የምታገኙበት።
Write your awesome label here.

ሞጁል 8: የአሳዳጊዎች ስነ-ልቦናዊ ደህንነት

Write your awesome label here.
ራሳችሁን ከውጥረት በመጠበቅ ለልጆቻችሁ የተሻላችሁ እና ሁሌም ዝግጁ የሆናችሁ ተንከባካቢዎች/ባለሙያዎች የምትሆኑበት።

ሞጁል 9:በጨዋታ መማር/ጨዋታን ያማከለ ትምህርት 

Write your awesome label here.
እያንዳንዱን የጨዋታ ጊዜ ወደ ትልቅ የመማሪያ እና የክህሎት ማዳበሪያ አጋጣሚ የመቀየር ዘዴን የምትማሩበት።

ሞጁል 10: ሙያዊነትና የሥራ ዝግጁነት

Write your awesome label here.
ያገኛችሁትን ጥልቅ እውቀት እና ክህሎት ወደ ተከበረ፣ ተፈላጊ እና ገቢ የሚያስገኝ የሙያ መስክ እንድትቀይሩ ያግዛችኋል።
🎓 ስልጠናውን ስታጠናቅቁ በስራው ዓለም በጉጉት የሚጠበቁ ባለሙያዎች ሆናችሁ ትወጣላችሁ!

በምታደርጊው ጉዞ ብቻሽን አይደለሽም!

በምታደርጉት ጉዞ በዘርፉ ብዙ ልምድ ያካበቱ ባለሙያዎች እና እንደ እናንተ ያሉ ትጉህ ወላጆች የሚገኙበትን ማህበራዊ ገጽ ታገኛላችሁ።

 ለጥያቄዎቻችሁ ፈጣንና ሳይንሳዊ ምላሽ የሚሰጡ ባለሙያዎችን የምታገኙበት
 ተሞክሯቸውን የሚያጋሯችሁ በርካታ ትጉህ ወላጆች የሚገኙበት
 የደረሳችሁበትን ብቃት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የምትቀበሉበት
 በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ ሆናችሁ ትምህርትና ድጋፍ የምታገኙበት


የፀሐይ ለቤተሰብ ልዩ አባልነት ክፍያ

በዚህ በ3 ቀን ዉስጥ ከተቀላቀልሽ የ45% ቅናሽ  ታገኛለሽ

  የድርጅቱ ስም : ዊዝኪድስ ወርክሾፕ ኃ.የተ.የግ.ማ
     Whiz Kids Workshop P.L.C

በባንክ ቁጥራችን:

ኢትዮ. ንግድ ባንክ:
1000113097427 


አቢሲንያባንክ፡
41632615
ዳሸን ባንክ : 
0070 786 110 011
እናት ባንክ: 
2051109164940002

       በቴሌ ብር ለመክፈል:

Merchant ID: 
514885

Operator ID:
 411826

*ደረሰኝ  በተላከ  በ15-30  ደቂቃ  ውስጥ  ፕሮግራም
ማስጀመሪያ  ሊንክና  ማረጋገጫ  ይደርስሻል!


በዚህ በ3 ቀን ዉስጥ ከተቀላቀልሽ የ45% ቅናሽ ታገኛለሽ
1
6
ቀናት
0
7
ሰዓታት
0
1
ደቂቃዎች
0
4
ሴኮንዶች