ስነ-ልቦና

ማህበራዊና ስሜታዊ ልህቀትን ማስተማር

ልጆችሽ ማህበራዊ ችግሮችን እንዲቋቋሙና ጠንካራ ግንኙነቶችን እንዲገነቡ ትፈልጊያለሽ? የማህበራዊ እና ስሜታዊ ልህቀትን በማዳበር ብቃትሽን በማዳበር ልጆችሽን፡ 
                 
ስሜታቸውን እንዲገነዘቡና እንዲቆጣጠሩ ታደርጊያለሽ
                 
የሌሎችን ስሜት እንዲረዱ ትረጂያለሽ፣
                 
ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጥሩ ታስችያለሽ፣
                 ብልህ ውሳኔ እንዲወስኑ ታግዢያለሽ።
Write your awesome label here.
Empty space, drag to resize

የዚህ ፕሮግራም አባል ስትሆኝ የምታገኛቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፡

ጠንካራ ማህበራዊ ክህሎቶችን መገንባት

  • ልጆችሽ ከሌሎች ጋር በቀላሉ እንዲግባቡ እና እንዲተባበሩ ታግዣቸዋለሽ።
  • ልጆችሽ ጤናማ ግንኙነቶችን እንዲገነቡ እና እንዲጠብቁ ታደርጊያለሽ።
  • ልጆችሽ በቡድን የመስራት ብቃት እንዲያዳብሩ ታግዣቸዋለሽ።
  • ልጆችሽ በማህበረሰቡ ተቀባይነት እና ምስጉን እንዲሆኑ ታስችያቸዋልሽ።

ሜታዊ ብልህነትን ማዳበር

  • ልጆችሽ ስሜታቸውን እንዲገነዘቡ እና እንዲቆጣጠሩ ታግዣቸዋለሽ።
  • ልጆችሽ የሌሎችን ስሜት እንዲረዱ እና እንዲያከብሩ ታደርጊያለሽ።
  • ልጆችሽ ጭንቀትን እና ውጥረትን በጤናማ መንገድ እንዲቋቋሙ ትረጂያለሽ።
  • ልጆችሽ በቀላሉ የማይተክዙ እና ስሜታዊ ልህቀት እንዲኖራቸው ታደርጊያቸዋለሽ።

የወደፊት ስኬትን ማረጋገጥ

  • ልጆችሽ በትምህርት፣ በስራ እና በግል ህይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ ታግዣቸዋለሽ።
  • ልጆችሽ ሀላፊነት የተሞላበት ውሳኔዎችን እንዲወስኑ ታደርጊያለሽ።
  • ልጆችሽ ጤናማ እና ደስተኛ ህይወት እንዲኖራቸው ትረጂያለሽ።
  • ልጆችሽ በህይወታቸው ውስጥ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች በብቃት እንዲወጡ ታግዣቸዋለሽ።

 የልጆችሽን አዕምሯዊ ኃይል መክፈት

  • ልጆችሽ አዕምሯዊ ኃይላቸው እንዴት እንደሚሰራ እንዲረዱ ታድረጊያለሽ።
  • ስሜታቸዉን ከአዕምሯቸው አሰራረ ጋር በማገናኘት እንዲቆጣጠሩ ታስችያለሽ።
  • አዎንታዊና አሉታዊ ስሜቶችን ለይተው እንዲያውቁ ትረጂያለሽ።
  • ልጆችሽ አዕምሯቸውን ለስኬት እንዲጠቀሙበት ታግዣቸዋለሽ።
Empty space, drag to resize

ይህን የማህበራዊ እና ስሜታዊ ልህቀት ኮርስ ስትጀምሪ:

Empty space, drag to resize