ስነ-ልቦና
መልካም የሆነ የወላጅና የልጅ ግንኙነት መፍጠር
ልጆችሽ ከአራስነት እስከ ጉርምስና ድረስ ስሜታቸውን እንዲቆጣጠሩ፣ ችግሮችን እንዲፈቱና ከሌሎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖራቸው በማድረግ፡
ደስተኛ ልጆችን በማሳደግ ሕይወትሽን በስኬት ትመሪያለሽ።
ከነሱ ጋር የተሳካና ደስ የሚል ሕይወት ይኖርሻል።
በፍቅር ላይ የተመሰረተ የወላጅነት ግንኙነት መፍጠር ትችያለሽ።
የማይፈርስ ማንነት ልትሰጫቸው ትችያለሽ።
ደስተኛ ልጆችን በማሳደግ ሕይወትሽን በስኬት ትመሪያለሽ።
ከነሱ ጋር የተሳካና ደስ የሚል ሕይወት ይኖርሻል።
በፍቅር ላይ የተመሰረተ የወላጅነት ግንኙነት መፍጠር ትችያለሽ።
የማይፈርስ ማንነት ልትሰጫቸው ትችያለሽ።
የዚህ ፕሮግራም አባል ስትሆኝ የምታገኛቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፡
የተሻሻለ የልጆች ስሜታዊ ደህንነት
- ልጆችሽ በራስ መተማመንና ጤናማ ስሜት እንዲኖራቸው ትረጂያለሽ።
- ጭንቀትንና ውጥረትን በአግባቡ እንዲቋቋሙ ማለማመድ ትችያለሽ።
- ወደፊት ተረጋጋና ደስተኛ ሕይወት እንዲመሩ መሰረቱን ትጥይላቸዋለሽ።
የተጠናከረ የወላጅና ልጅ ግንኙነት
- ልጆችሽ በችግራቸው ጊዜ መፍትሔ እንዲፈልጉ ትረጃለሽ።
- በመተማመንንና በመከባበርን የተሞላ ግንኙነት ትገነቢያለሽ።
- በልጆችሽ እድገት በመርካት የደስታ ጊዜዎችን ታሳልፋለሽ።
የተሳካ የወደፊት ሕይወት
- ልጆችሽ በትምህርትና በሥራቸው የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ትደግፊያለሽ።
- ለራሳቸውና ለማህበረሰቡ ኃላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች እንዲሆኑ ታግዣቸዋለሽ።
- በሕይወታቸው ሙሉ ደስታንና ስኬትን እንዲያገኙ ትደግፊያለሽ።
ተግባራዊ የወላጅነት ክህሎቶች
- ልጆችሽን በተለያየ የዕድሜ ደረጃ እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል ታዉቂያለሽ።
- ከግጭቶች በሰላማዊ መንገድ መውጣት እንዴት እንደሚቻል ትገነዘቢያለሽ።
- ልጆችሽን በምታሳድጊበት ጊዜ የሚገጥሙሽን ፈተናዎች ለመወጣት ትችያለሽ።