ስነ-ልቦና
ቁጣን በአግባቡ የማስተናገድ ብቃት ማዳበር
ልጆችሽ ቁጣቸውን እንዴት መቆጣጠር እንደሚችሉ ተረድተሽ የተረጋጋ ቤተሰብ ለመፍጠር ኮርሱን ዛሬዉኑ ተቀላቀዪ።
የልጆችሽን የወደፊት ስኬት ለመገንባት ትልቅ የባለሙያ ተሞክሮዎችን ታገኛለሽ።
በቀላሉ ልትተገብሪያቸው የምትችያቸው ተግባራዊ ምክሮችን ታገኛለሽ።
የልጆችሽን ቁጣ በማስተካከል ዉስጥ የራስሽንም ስሜታዊ ጥንካሬ ታዳብሪያለሽ።
የዚህ ፕሮግራም አባል ስትሆኝ የምታገኛቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፡
የተረጋጋ የቤተሰብ ከባቢ መፍጠር
- ልጆችሽ ቁጣቸውን በአግባቡ እንዲቆጣጠሩ በማስተማር፣ የቤተሰብሽን ስላም ታረጋግጫለሽ።
- በቤት ውስጥ ያለውን ውጥረት በመቀነስ፣ የልጆችሽን ስሜታዊ ደህንነት ታሻሽያለሽ።
- የተረጋጋ እና ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት ትመሪያለሽ።
- ልጆችሽ ጤናማ በሆነ የአስተዳደግ ከባቢ ውስጥ እንዲያድጉ ታግዣቸዋለሽ።
የልጆችሽን ስሜታዊ ብልህነት ማዳበር
- ልጆችሽ የቁጣቸውን መንስኤዎች እንዲገነዘቡ እና እንዲቆጣጠሩ ታግዣቸዋለሽ።
- ልጆችሽ ስሜታቸውን በጤናማ መንገድ እንዲገልጹ ታስተምሪያቸዋለሽ።
- ልጆችሽ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ታግዣቸዋለሽ።
- ልጆችሽ ለራሳቸው እና ለሌሎች አክብሮት እንዲኖራቸው ታደርጊያለሽ።
ጠንካራ የወላጅነት ግንኙነት መገንባት
- ልጆችሽ ቁጣቸውን ሲቆጣጠሩ፣ ከእነሱ ጋር ያለሽ ግንኙነት ይጠናከራል፡፡
- ልጆችሽ በአንቺ ላይ ያላቸውን እምነት ይጨምራል።
- ልጆችሽ ስሜታቸውን በአግባቡ ሲገልጹ፣ መግባባት ክህሎታቸው ይጨምራል።
- ልጆችሽ የበለጠ ታዛዥ እና አክባሪ ይሆናሉ።
የወደፊት ስኬታቸውን ማረጋገጥ
- ልጆችሽ ቁጣቸውን መቆጣጠር ሲችሉ፣ በማህበራዊ ህይወታቸው ስኬታማ ይሆናሉ፡፡
- ልጆችሽ በትምህርት እና በስራ ህይወታቸው የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ።
- ልጆችሽ ጤነኛ እና የተረጋጋ አዕምሮ ይኖራቸዋል።
- ልጆችሽ ደስተኛ እና የተሳካ ህይወት ይኖራቸዋል።